Description
This set features a book-shaped wooden box with Ge’ez lettering on the spine and a carved Ethiopian cross set against a red background. Accompanying the box is a small gold-colored metal standing crucifix decorated with red enamel and clear rhinestones on a round base. Perfect for a home altar or personal prayer corner.
ይህ ስብስብ በጎኑ ላይ «መዝሙረ ዳዊት» የሚል ጽሑፍ የተቀረጸበትና በፊቱ ላይ በቀይ መደብ ላይ ያረፈ የእንጨት መስቀል ያለውን ያካትታል። ጋር በቀይ ቀለምና በደማቅ ድንጋዮች ያጌጠ፣ ክብ መቆሚያ ያለው የወርቅ ቀለም የጠረጴዛ መስቀል አብሮ ይገኛል። ለቤት ጸሎት ማድረሻ ወይም ለወዳጅ ዘመድ መንፈሳዊ ስጦታ የሚሆን ውብ ስብስብ ነው።







Reviews
There are no reviews yet.