Skip to content
Ethiopian Orthodox Gift Packages Englishአማርኛ

Hand Cross and Jesus Christ Icon Set

3,000.00Br

This spiritual set includes a hand-carved dark wood hand cross and a rectangular icon of our Lord Jesus Christ. The hand cross features an intricate lattice design with a small, colorful depiction of the Virgin Mary and Child at its center. The accompanying icon plaque displays Jesus Christ in a blessing pose, detailed with reflective gold and silver-toned borders and halo.

ይህ መንፈሳዊ ስብስብ በጥንቃቄ የተቀረጸ የእንጨት መስቀል እና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ስዕለ አድህኖ ያካትታል። የእጅ መስቀሉ በመሃሉ ላይ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከወዳጅ ልጇ ጋር የሚያሳይ አነስተኛ ስዕል ያለበት ሲሆን፣ ማራኪ የቅርጽ ስራ አለው። አብሮት ያለው ስዕለ አድህኖ ደግሞ በወርቃማና በብርማ ቀለማት ያጌጠ የጌታችንን የምስል መግለጫ የያዘ ነው።

Order on Telegram
Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “Hand Cross and Jesus Christ Icon Set”

Your email address will not be published. Required fields are marked *