Description
This set includes a rectangular icon of Jesus Christ with ornate gold-colored borders and Cyrillic script. It is accompanied by a white netela scarf featuring a gold-colored border and fringe. The collection is completed with a gold-colored metal crucifix and a small patterned circular piece.
ይህ ስብስብ በወርቃማ ዘርፍ ያጌጠ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕለ አድኖን ይዟል። ከሥዕሉ ጋር ውብ የሆነ የወርቅ ቀለም ጥልፍና ዘርፍ ያለው ነጭ ነጠላ፣ የብረት ስቅለት መስቀል እና ክብ ቅርጽ ያለው የወርቅ ቀለም ጌጥ አብረው ቀርበዋል። ለጸሎት አገልግሎት የሚሆን መንፈሳዊ ስብስብ ነው።



Reviews
There are no reviews yet.