Description
This devotional set includes an icon of Saint Mary depicted with her hands crossed in prayer. It comes with two liturgical and prayer books in Amharic, a white netela fabric, and a printed prayer card. Perfect for personal devotion or as a thoughtful gift for loved ones.
ይህ መንፈሳዊ ስብስብ እጆቿን አጣጥፋ የምትጸልየውን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሥዕለ አድኖን ያካትታል። ከሥዕለ አድኖው በተጨማሪ የሥርዓተ ቅዳሴ መጽሐፍ፣ ሌላ የጸሎት መጽሐፍ፣ ነጭ ነጠላ እና የጸሎት ካርድ በውስጡ ይዟል። ለግል ጸሎት አገልግሎት የሚውል ወይም ለወዳጅ ዘመድ የሚሰጥ ግሩም መንፈሳዊ ስጦታ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.