Description
This devotional set includes a hanging scroll icon depicting Saint Michael holding a sword and scales. It also features a wooden book stand decorated with a carved cross over a red background, alongside a blue collapsible plastic cup with a cross on its lid.
ይህ ስብስብ የያዘው የቅዱስ ሚካኤልን ተንጠልጣይ ስዕለ አድህኖ ያካትታል። በተጨማሪም በእንጨት የተቀረጸ መስቀል ያለበት የፀሎት መጽሐፍ እና መስቀል ያለበት ሰማያዊ የጸበል መጠጫ ኩባያ ይዟል። ለግል የጸሎት ቦታ ወይም ለወዳጅ ዘመድ መንፈሳዊ ስጦታ የሚሆን ውብ ስብስብ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.