Description
በማራኪ ወርቃማ ፍሬም ያጌጠ፣ በውስጡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከጌታችን ጋር፣ መድኃኔዓለም/ኢየሱስ ክርስቶስ እና ቅዱስ ኒቆላዎስ (St. Nicholas) የተካተቱበት ልዩ የጠረጴዛ ላይ ሥዕለ አድህኖ!
ልዩ ባህሪያት፦
🖼️ ፅሩይና ማራኪ ዲዛይን፦ በወርቃማ ቀለምና በጥበባዊ አሰራር ያጌጠ ፍሬም
🪑 ለማስቀመጥ ምቹ፦ ከጀርባው ማስደገፊያ ስላለው በጠረጴዛ፣ በመንደቅ ወይም በጸሎት ቦታ ላይ በቀላሉ ይቆማል
🎁 ለስጦታ የሚሆን፦ ለቤት በረከት፣ ለቢሮ ወይም ለወዳጅ ዘመድ የሚሰጥ ፍጹም መንፈሳዊ ስጦታ A beautifully crafted 3-in-1 sacred icon set featured in a stunning gold-plated frame, depicting the Virgin Mary with Child, Jesus Christ, and Saint Nicholas.
Key Features:
🖼️ Exquisite Craftsmanship: Beautiful golden finish with ornate column details.
🪑 Tabletop Display: Comes with a sturdy back-stand for easy placement on desks, shelves, or prayer altars.
🎁 Meaningful Gift: A perfect spiritual gift for housewarmings, office desks, or personal prayer corners.




Reviews
There are no reviews yet.