Description
This fabric scroll icon features a traditional depiction of the Virgin Mary holding the Child Jesus, flanked by two angels. The Ge’ez inscription reads ‘ወላዲተ አምላክ’ (Mother of God). It is finished with a deep red border and a decorative floral band at the bottom, suitable for hanging in a home or prayer corner.
ይህ የጨርቅ ጥቅልል ስዕለ አድኖ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከሕፃኑ ኢየሱስ ጋር እንዲሁም ሁለት መላእክትን ያሳያል። በላዩ ላይ ‘ወላዲተ አምላክ’ የሚል የጽሕፈት ጽሑፍ ይገኛል። ከታች በኩል ውብ የአበባ ቅርጽ ያለው ጌጥ ያለው ሲሆን ለቤትዎ ወይም ለጸሎት ቦታዎ የሚሆን ነው።





Reviews
There are no reviews yet.