ወደ ይዘቱ ዝለል
Ethiopian Orthodox Gift Packages Englishአማርኛ

የእንጨት መዝሙረ ዳዊት ሳጥን እና የጠረጴዛ መስቀል

5,000.00Br

This set features a book-shaped wooden box with Ge’ez lettering on the spine and a carved Ethiopian cross set against a red background. Accompanying the box is a small gold-colored metal standing crucifix decorated with red enamel and clear rhinestones on a round base. Perfect for a home altar or personal prayer corner.

ይህ ስብስብ በጎኑ ላይ «መዝሙረ ዳዊት» የሚል ጽሑፍ የተቀረጸበትና በፊቱ ላይ በቀይ መደብ ላይ ያረፈ የእንጨት መስቀል ያለውን ያካትታል። ጋር በቀይ ቀለምና በደማቅ ድንጋዮች ያጌጠ፣ ክብ መቆሚያ ያለው የወርቅ ቀለም የጠረጴዛ መስቀል አብሮ ይገኛል። ለቤት ጸሎት ማድረሻ ወይም ለወዳጅ ዘመድ መንፈሳዊ ስጦታ የሚሆን ውብ ስብስብ ነው።

በቴሌግራም ያዙ

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የእንጨት መዝሙረ ዳዊት ሳጥን እና የጠረጴዛ መስቀል”

Your email address will not be published. Required fields are marked *