Description
This set includes the book “Elements: The transfiguration of Elijah” written by A Priest of the Oriental Church. It is accompanied by two small, detailed icons depicting the Virgin Mary with Child Jesus and Jesus Christ holding an open book. A small circular container with a label completes this devotional collection, beautifully arranged on a draped golden fabric
ይህ ስብስብ በምሥራቃዊት ቤተ ክርስቲያን ካህን የተጻፈውን “Elements: The transfiguration of Elijah” የተሰኘውን መጽሐፍ ይዟል። ከመጽሐፉ ጋር የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከወዳጅ ልጇ ጋር እና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አነስተኛ ሥዕላተ ቅዱሳት ተካተዋል። በተጨማሪም የራሽያ እጣን የያዘ ሲሆን ለመንፈሳዊ ስጦታነት ተስማሚ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.