ወደ ይዘቱ ዝለል
Ethiopian Orthodox Gift Packages Englishአማርኛ

መንፈሳዊ መጽሐፍ እና አነስተኛ ሥዕላተ ቅዱሳት ስብስብ

4,200.00Br

This set includes the book “Elements: The transfiguration of Elijah” written by A Priest of the Oriental Church. It is accompanied by two small, detailed icons depicting the Virgin Mary with Child Jesus and Jesus Christ holding an open book. A small circular container with a label completes this devotional collection, beautifully arranged on a draped golden fabric

ይህ ስብስብ በምሥራቃዊት ቤተ ክርስቲያን ካህን የተጻፈውን “Elements: The transfiguration of Elijah” የተሰኘውን መጽሐፍ ይዟል። ከመጽሐፉ ጋር የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከወዳጅ ልጇ ጋር እና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አነስተኛ ሥዕላተ ቅዱሳት ተካተዋል። በተጨማሪም የራሽያ እጣን የያዘ ሲሆን ለመንፈሳዊ ስጦታነት ተስማሚ ነው።

በቴሌግራም ያዙ
Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “መንፈሳዊ መጽሐፍ እና አነስተኛ ሥዕላተ ቅዱሳት ስብስብ”

Your email address will not be published. Required fields are marked *