Description
This elegant devotional set includes a white Holy Bible adorned with a golden hand cross design and a matching white zippered carrying bag with an embroidered golden cross. The set is completed with a detailed icon depicting the Virgin Mary holding the infant Jesus. It is designed for personal prayer or as a respectful gift for loved ones.
ይህ መንፈሳዊ ስብስብ በወርቅ ቀለም የእጅ መስቀል ምስል ያጌጠ ነጭ መጽሐፍ ቅዱስን እና ከእርሱ ጋር የሚሄድ በወርቅ ክር የተጠለፈ መስቀል ያለበት ነጭ የእጅ ቦርሳን ያካትታል። በተጨማሪም የድንግል ማርያምን እና የሕፃኑን ኢየሱስ ክርስቶስን ምስል የያዘ ስዕለ አድኖ አብሮት ይገኛል። ለጸሎት ጊዜያት ወይም ለወዳጅ ዘመድ መንፈሳዊ ስጦታ ለመስጠት ተስማሚ ነው።




Reviews
There are no reviews yet.