Description
This rectangular hanging icon features a traditional representation of the Holy Virgin Mary and the Child Jesus on a golden background. Two angels are depicted in the upper corners, and a decorative floral band runs along the bottom of the image. The icon is finished with a deep red fabric border at the top and bottom, suitable for display in a home prayer corner.
ይህ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ተንጠልጣይ ስዕለ አድኖ በወርቃማ መደብ ላይ የቅድስት ድንግል ማርያምንና የሕፃኑን ኢየሱስ ክርስቶስን ምስል በባህላዊ አሳሳል ያሳያል። በላዩ ላይ ሁለት መላእክት የሚታዩ ሲሆን በታችኛው ክፍል ደግሞ ያጌጠ የአበባ ዘርፍ ምስል አለበት። በቤት ውስጥ ለጸሎት ቦታ የሚሆን ከላይና ከታች ጥቁር ቀይ ጨርቅ የተገጠመለት ነው።





Reviews
There are no reviews yet.