Description
This rectangular fabric icon features a depiction of Saint Mary in a blue star-patterned robe holding the Child Jesus. The central image is set against a soft sky background with angels in the clouds on either side. It is bordered by a deep red fabric with gold-colored stitched edges and a decorative floral band at the bottom
ይህ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው የጨርቅ ስዕል አድኖ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በኮከብ ያጌጠ ሰማያዊ መጎናጸፊያ ለብሳ ህጻኑን ኢየሱስን አቅፋ ያሳያል። በስተግራና ቀኝ በደመና ላይ ያሉ መላእክት የሚታዩበት ሲሆን፣ በታችኛው ክፍል ላይ ደግሞ የአበባ ዲዛይን አለው። በደማቅ ቀይ የጨርቅ ጠርዝና በወርቃማ ክር ስፌት የተከበበ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.