Description
This rectangular icon card features a depiction of Kidane Mihret standing on clouds with a ring of red roses at her feet. Light rays emanate from her open hands, and she is crowned with twelve gold stars. The image is framed by a detailed, colorful border in blue, gold, and red tones, with the Amharic text “ኪዳነ ምሕረት” printed at the top right.
ይህ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ሥዕለ አድኖ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በኪዳነ ምሕረት መልክ ያሳያል። በደመና ላይ ቆማ፣ በእግሯ ሥር የጽጌረዳ አበባዎች ከበውአት፣ ከእጆቿም የብርሃን ጨረር ሲፈነጥቅ ይታያል። በራሷ ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል ያለ ሲሆን፣ በዙሪያው ውብ የሆነ ሰማያዊና ወርቃማ ፍሬም አለው። በላይኛው ክፍል ላይ “ኪዳነ ምሕረት” የሚል ጽሕፈት በግልጽ ይታያል።






Reviews
There are no reviews yet.