Description
This contoured wall cross depicts the Crucifixion of Jesus Christ, flanked by the Virgin Mary and Saint John the Apostle. At the top is the Holy Face of Christ, while the base shows Golgotha with the skull of Adam. The icon is rendered in warm gold tones with traditional Church Slavonic inscriptions and includes a small hole at the top for easy hanging.
ይህ ግድግዳ ላይ የሚሰቀል መስቀል የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ስቅለት የሚያሳይ ሲሆን፣ በግራና በቀኝ በኩል ቅድስት ድንግል ማርያምና ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ይታያሉ። በላዩ ላይ የጌታችን ቅዱስ ፊት፣ በታችኛው ክፍል ደግሞ የጎልጎታ ኮረብታና የአዳም የራስ ቅል ተሥሏል። በወርቃማ ቀለም የተዋበው ይህ መስቀል በቤታችሁ ግድግዳ ላይ በቀላሉ ለመስቀል የሚሆን ቀዳዳ አለው።





Reviews
There are no reviews yet.