Description
This standing cross is crafted with a reddish-brown wooden frame. It features a detailed golden-colored metal figure of Jesus Christ with a halo and an INRI plaque at the top. The cross is mounted on a circular, patterned golden-colored metal base designed for stable display on flat surfaces.
ይህ የጠረጴዛ ላይ መስቀል ከቀይ-ቡናማ እንጨት የተሰራ ሲሆን፥ በላዩ ላይ የወርቅ ቀለም ያለው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ምስልና የ”INRI” ጽሕፈት አለበት። መስቀሉ በተለያዩ ውብ ቅርጾች በተሸለመ ክብ የወርቅ ቀለም ማቆሚያ ላይ የቆመ ነው። ለቤት ጸሎት ክፍል ወይም ለጠረጴዛ ላይ ማስቀመጫ የሚሆን መንፈሳዊ መገልገያ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.