Description
This standing cross features a detailed gold-colored figure of Jesus Christ set against a light blue enameled background. The cross is adorned with red gemstone accents at each end and a radiant golden sunburst behind the center. It comes with a matching, ornately patterned gold-colored base that easily screws onto the bottom for stable display.
ይህ የጠረጴዛ ላይ መስቀል በሰማያዊ ቀለም ላይ የተሰራ የወርቅ ቀለም ያለው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ምስል ያሳያል። በመስቀሉ አራት ማዕዘናት ላይ ቀይ የጌጥ ድንጋዮች ያሉበት ሲሆን ከመሃሉ ደግሞ የወርቅ ቀለም ጨረሮች ይፈነጥቃሉ። በቀላሉ የሚገጠም እና የሚፈታ፣ ውብ ጥልፍልፍ ቅርጽ ያለው የወርቅ ቀለም ማስቀመጫ እግር አብሮት ይገኛል።





Reviews
There are no reviews yet.