Description
The set includes a wooden storage case decorated with a carved traditional cross over a vibrant red background. Accompanying the case is a small red folding diptych icon that opens to reveal gold-colored metal plates depicting the Holy Virgin Mary with Child and Our Lord Jesus Christ. This compact devotional set is ideal for personal prayer or as a thoughtful gift.
ይህ ስብስብ በደማቅ ቀይ መደብ ላይ የተቀረጸ የኢትዮጵያ መስቀል ያለበትን የእንጨት መዝሙረ ዳዊት ያካትታል የሚታጠፍ ቀይ ፍሬም ያለው አነስተኛ ስዕለ አድህኖ አብሮ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ሲከፈትም በወርቃማ ቀለም የተቀረጹ የቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር እና የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ምስሎችን ያሳያል። ለግል ጸሎት ወይም ለወዳጅ ዘመድ በረከት ለመስጠት የሚሆን ውብ መንፈሳዊ ስጦታ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.