Description
This two-panel folding icon is joined by small metal hinges, allowing it to be displayed open on any flat surface. The left panel depicts the Holy Virgin Mary in a red robe alongside the Child Jesus, while the right panel shows Jesus Christ holding an open book. Both panels feature rich blue backgrounds, detailed golden halos, and traditional inscriptions.
ይህ በሁለት ተከፋች ሰሌዳዎች የተዘጋጀ ስዕለ አድህኖ በትንንሽ ማጠፊያዎች የተያያዘ ሲሆን በጠረጴዛ ላይ ለማቆም ይመቻል። በግራ በኩል እመቤታችን ድንግል ማርያም ከቅዱስ ልጇ ጋር፣ በቀኝ በኩል ደግሞ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መጽሐፍ ይዞ ይባርክ ሳለ ያሳያል። በሰማያዊ መደብ ላይ በደማቅ ቀለማትና በወርቃማ የብርሃን አክሊል የተጌጠ ውብ መልክ አለው።

Reviews
There are no reviews yet.