ወደ ይዘቱ ዝለል
Ethiopian Orthodox Gift Packages Englishአማርኛ

የጸሎትና የበረከት ስጦታ ስብስብ

7,800.00Br

This elegant spiritual set includes a white-covered Ethiopian Orthodox Holy Bible adorned with a golden cross design. It is paired with a classic white netela shawl featuring a gold border and delicate fringe. A small, beautifully framed icon of the Virgin Mary holding the Infant Jesus completes this devotional collection.

ይህ መንፈሳዊ ስብስብ በወርቃማ መስቀል ያጌጠ ነጭ ሽፋን ያለው ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስን ያካትታል። ከዚህም ጋር የወርቅ ጥልፍና ዘርፍ ያለው ማራኪ ነጭ ነጠላ እንዲሁም በጥሩ ፍሬም የተዘጋጀ የድንግል ማርያምና ኢየሱስ ክርስቶስ ሥዕለ አድኅኖ አብሮ ቀርቧል። ለጸሎትና ለመንፈሳዊ አገልግሎት የሚሆን ውብ ስጦታ ነው።

በቴሌግራም ያዙ
Category:

Description

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የጸሎትና የበረከት ስጦታ ስብስብ”

Your email address will not be published. Required fields are marked *