Description
ይህ መንፈሳዊ ስብስብ ለቤትዎ በረከት ወይም ለወዳጅ ዘመድ የሚሰጥ ድንቅ ስጦታ ነው!
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሩሲያ ስዕለ አድኖ (40×30 ሳ.ሜ)፦ በውብ ጥበብ የተሰራ፣ ለጸሎት ቦታዎ ወይም ለቤትዎ ጌጥ የሚሆን መንፈሳዊ የሸራ ስዕለ አድኖ።
መንፈሳዊ መጽሐፍ (ቤተ ክርስቲያን ዘኢትዮጵያ)፦ የሶስት ሺህ ዓመት ታሪክ፣ አስተዋጽኦ እና አስተምህሮን የያዘ ጥልቅ መንፈሳዊ እውቀት የሚያስጨብጥ መጽሐፍ።
✨ ለጸሎት ቦታዎ ልዩ ድምቀት የሚሰጥ እና ለመንፈሳዊ ህይወትዎ ጥንካሬ የሚሆን ስብስብ! A perfect spiritual ensemble for your prayer corner or a thoughtful gift for loved ones!
Russian Style Virgin Mary Icon (40×30 cm): A beautifully crafted canvas scroll icon of the Blessed Virgin Mary, adding grace and peace to your home.
Spiritual Book (“Church of Ethiopia”): An insightful spiritual book highlighting the 3,000-year history, contributions, and teachings of the Ethiopian Church.




Reviews
There are no reviews yet.