Description
This coordinated set includes a white netela with delicate silver embroidery and a matching white shoulder bag adorned with a gold-embroidered cross. It also features a red book with an embossed cross on the cover, alongside small devotional cards depicting Saint Mary and Jesus Christ. Perfect for church services and daily prayers.
ይህ ውብ ስብስብ ነጭ ነጠላ እና በወርቃማ ክር የተጠለፈ መስቀል ያለበት ነጭ የትከሻ ቦርሳን ያካትታል። በተጨማሪም የኢየሱስ ክርስቶስ እና የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስዕለ አድኖዎች እንዲሁም መዝሙረ ዳዊት በአማርኛ አብረው ተካተዋል። ለቤተክርስቲያን መሄጃ እና ለዕለት ተዕለት ጸሎት የሚሆን የተሟላ መንፈሳዊ ስጦታ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.