Description
This set includes a black-covered Holy Bible containing the Old and New Testaments, adorned with a golden Ethiopian cross design. It comes with a matching protective slipcase, a dark-beaded prayer rope, and a standing crucifix with a silver-colored figure of Christ. This collection is suitable for daily prayers and home devotions.
ይህ መንፈሳዊ ስጦታ በወርቃማ የኢትዮጵያ መስቀል ያጌጠ ጥቁር መጽሐፍ ቅዱስን ከማስቀመጫ ሳጥኑ ጋር ያካትታል። ከእርሱም ጋር ትናንሽ መስቀሎች ያሉበት ጥቁር መቁጠሪያ እና የጌታችን የስቅለት ምስል ያለበት የቆመ መስቀል አብሮ ይገኛል። ለዕለት ተዕለት ጸሎትና ለመንፈሳዊ አገልግሎት የሚውል ውብ ስጦታ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.