Description
ለቤትዎ በረከት እና ለመንፈሳዊ ህይወትዎ ጥንካሬ የሚሆን፣ የተቀደሱ ቁሳቁሶችን በአንድ ላይ የያዘ ድንቅ ስብስብ!
በወርቃማ (Golden) ጥለት ያጌጠ ነጠላ፦ ለጸሎት እና ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት የሚሆን፣ ውብ የጠርዝ ጥለት ያለው ነጭ ነጠላ።
የማኅሌተ ጽጌ የጸሎት መጽሐፍ፦ በቅዱስ ያሬድ ዜማ እና በጸሎት የተሞላ፣ ለመንፈሳዊ ህይወትዎ ጥንካሬ የሚሆን የጸሎት መጽሐፍ።
ከኢየሩሳሌም የመጣ የቤት በረከት ስብስብ (Jerusalem Blessing Set)፦ ቅዱስ ጸበል፣ ቅባ ቅዱስ፣ እጣን፣ የተቀደሰ እምነት፣ የመስቀል ምስል እና ስዕለ አድኖን በአንድ ላይ የያዘ የተቀደሰ የኢየሩሳሌም በረከት።
✨ ለቤትዎ በረከት፣ ለጸሎት ቦታዎ ወይም ለሚወዷቸው ሰዎች የሚሰጥ እጅግ የተባረከ መንፈሳዊ ስጦታ! A sacred spiritual collection designed to bring peace, grace, and divine blessings into your home and prayer life!
Golden-Bordered Traditional Netela (Shawl): A beautiful white traditional shawl adorned with an elegant gold pattern border, perfect for prayer and worship.
Mahlete Tsege Prayer Book: A sacred Orthodox prayer book dedicated to Mahlete Tsege, enriching your spiritual journey and daily devotions.
Holy Land Blessing Collection from Jerusalem: An authentic Jerusalem home blessing set containing Holy Water, Holy Oil (Anointing Oil), Incense, Holy Soil, and Sacred Iconography.





Reviews
There are no reviews yet.