Description
This fabric wall scroll depicts Saint Uriel holding the holy chalice above the earth. The icon is framed by a deep red fabric border with a decorative pattern band at the bottom. It is suitable for hanging in your home or prayer corner.
ይህ በጨርቅ ላይ የተዘጋጀ ግድግዳ ላይ የሚሰቀል ስዕለ አድኖ ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ጽዋውን ይዞ ያሳያል። ምስሉ በደማቅ ቀይ የጨርቅ ዳርቻ የተከበበ ሲሆን በታችኛው ክፍል ላይ ያማረ የጌጣጌጥ ጥልፍ አለው። በቤትዎ ወይም በጸሎት ቦታዎ በቀላሉ ለመስቀል እንዲያመች ተደርጎ የተዘጋጀ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.