Description
This printed fabric icon depicts the saint standing on one foot, holding a hand cross and a book. The image features rich red, gold, and green tones, framed by a deep red fabric border with gold-colored stitching. A decorative floral pattern accents the bottom of the scroll, making it suitable for hanging in a home prayer corner.
ይህ በጨርቅ ላይ የታተመ ስዕለ አድኖ ጻድቁን አባታችንን በአንድ እግራቸው ቆመው፣ በእጃቸው መስቀልና መጽሐፍ ይዘው ያሳያል። ስዕሉ በደማቅ ቀይ፣ ወርቃማና አረንጓዴ ቀለማት ያሸበረቀ ሲሆን፣ በወርቃማ ስፌት በተከበበ ጥቁር ቀይ የጨርቅ ፍሬም ተውቧል። በታችኛው ክፍል ላይ ያለው የአበባ ዲዛይን ለጸሎት ቦታ የሚሆን ልዩ ውበት ይሰጠዋል።





Reviews
There are no reviews yet.