Description
This rectangular plaque depicts Medhane Alem with a soft halo, dressed in a blue tunic and red cloak. The top of the icon features the Ge’ez inscription ‘መድኃኔዓለም’. It is framed by an elegant gold and black ornamental border with a red outer edge, perfect for a home prayer corner.
ይህ ሥዕለ አድኖ መድኃኔዓለምን በሰማያዊና በቀይ ልብስ እንዲሁም በራሱ ላይ የብርሃን አክሊል አድርጎ ያሳያል። በሥዕሉ አናት ላይ ‘መድኃኔዓለም’ የሚል ጽሕፈት በግልጽ ይታያል። በዙሪያው ባለው ውብ የወርቅና የጥቁር ቀለም የጌጣጌጥ ጠርዝ የተከበበ ሲሆን ለቤት ጸሎት ቦታ የሚሆን ነው።




Reviews
There are no reviews yet.