Description
This elegant neck cross features a gold-colored metal finish with detailed textured patterns on its flared arms. The center and ends of the cross are embellished with clear, glittering stones that catch the light. It comes ready to wear on a simple black cord, making it a meaningful personal accessory or gift
ይህ ውብ የአንገት መስቀል በወርቅ ቀለም የተሠራ ሲሆን በላዩ ላይ ባሉት ቅርጻ ቅርጾችና በሚያብረቀርቁ ነጭ ዕንቁዎች የተዋበ ነው። የመስቀሉ መካከለኛ ክፍልና ጫፎቹ በዕንቁዎች የተጌጡ በመሆናቸው ለየት ያለ ውበት ይሰጡታል። ከጥቁር ማተብ ጋር የተያያዘ በመሆኑ ለግል መገልገያ ወይም ለወዳጅ ዘመድ ስጦታ የሚሆን ተመራጭ መስቀል ነው።





Reviews
There are no reviews yet.