Description
This folding icon features a central depiction of Jesus Christ holding an open book and offering a blessing, set against a silver and gold-toned background. The cream-colored frame is designed with two hinged side panels featuring intricate openwork patterns that fold inward to close.
ይህ ተከፋች ስዕለ አድኖ በወርቃማና በብርማ መልክ የተሰራ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ምስል በውስጡ የያዘ ነው። በሁለቱም በኩል ያሉት ቀዳዳ ያላቸው ውብ ክንፎች ወደ ውስጥ የሚታጠፉ ሲሆን፣ ለጸሎት ቦታ ወይም ለጉዞ ይዞ ለመንቀሳቀስ ምቹ ነው።



Reviews
There are no reviews yet.