Description
This arched icon plaque features a beautiful depiction of the Virgin Mary with her head gently bowed. She is shown wearing a dark veil and a blue robe, set against a deep black background with a detailed golden halo. The smooth, arched shape makes it suitable for display on a shelf, desk, or home prayer corner.
ይህ በቅስት ቅርጽ የተዘጋጀ ስዕለ አድኖ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በትህትና ራስዋን ዘንበል አድርጋ ያሳያል። በደማቅ ጥቁር መነሻ ላይ በወርቃማ አክሊል እና በሰማያዊ አልባሳት የተከበበችው ምስሏ ለቤት ጸሎት ቦታ የሚሆን መንፈሳዊ መግለጫ ነው። በቀላሉ በጠረጴዛ ወይም በመደርደሪያ ላይ ለማስቀመጥ ምቹ ሆኖ የተሰራ ነው





Reviews
There are no reviews yet.