Description
This upright stand is designed The front features a colorful print of Saint Mary in a blue mantle and white robe, surrounded by a soft blue sky and clouds. It serves as a beautiful and practical reminder of faith for your desk or bedside table.
ይህ በጠረጴዛ ላይ የሚቀመጥ የፊት ለፊቱ ገጽታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በሰማያዊ መጎናጸፊያና በነጭ ልብስ በደመና መካከል ያሳያል። ለቢሮዎ ወይም ለመኝታ ጠረጴዛዎ የሚሆን ውብና መንፈሳዊ አገልግሎት የሚሰጥ የዕለት ተዕለት መገልገያ ነው።






Reviews
There are no reviews yet.