Description
This rectangular icon features a detailed depiction of the Holy Virgin Mary and the infant Jesus Christ. It is adorned with elegant gold-toned borders, decorative corner crosses, and traditional halo details. The rich red and gold colors create a reverent and peaceful presence, perfect for home prayer corners.
ይህ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ሥዕለ አድኖ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከወዳጅ ልጇ ከጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያሳያል። በዙሪያው ያሉት የወርቅ ቀለም ጌጦች፣ የመስቀል ቅርጾች እና የብርሃን አክሊሎች ለሥዕሉ ልዩ ግርማን ሰጥተውታል። ለቤት ጸሎት ቦታ የሚሆን መንፈሳዊ ሰላምን የሚያላብስ ውብ ሥዕል ነው።





Reviews
There are no reviews yet.