Description
This rectangular icon depicts the Mother of God, Saint Mary, with a golden halo and a white veil. The Ge’ez inscription reads ‘ወላዲተ አምላክ’ (Weladite Amlak) on either side of her halo. It is framed by an ornate border featuring intricate green, blue, and gold patterns.
ይህ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ሥዕለ አድኖ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በወርቃማ አክሊል እና በነጭ መሸፈኛ ያሳያል። በግራና በቀኝ በግዕዝ ፊደላት “ወላዲተ አምላክ” የሚል ጽሕፈት አለበት። በዙሪያው በአረንጓዴ፣ በሰማያዊና በወርቃማ ቀለማት ያጌጠ ውብ የጌጣጌጥ ጠርዝ አለው።






Reviews
There are no reviews yet.