Description
This shaped icon features a full-length depiction of Saint Mary standing on a bed of roses with her hands extended. She is adorned with a golden halo decorated with stars, a green mantle, and a golden-brown robe. A small pre-drilled hole at the top allows for easy hanging in your home, prayer corner.
ይህ በቅርጽ የተዘጋጀ ተንጠልጣይ ስዕለ አድኖ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምቆማ እጆቿን ዘርግታ ያሳያል። በራሷ ላይ በከዋክብት የተከበበ የወርቅ አክሊል ያለ ሲሆን፣ አረንጓዴ መጎናጸፊያና የወርቅማ ቀለም ልብስ ለብሳለች። በላዩ ላይ ባለው አነስተኛ ቀዳዳ አማካኝነት በቤትዎ፣ በጸሎት ቦታዎ ወይም ውስጥ በቀላሉ ለመስቀል ይመቻል።





Reviews
There are no reviews yet.