Description
This rectangular icon features a classic depiction of the Virgin Mary in a deep red robe alongside the Child Jesus in white and blue. The image is framed by an ornate border with gold, silver, and blue decorative patterns. The background and halos are adorned with detailed geometric and floral motifs.
ይህ ሥዕል ሰሌዳ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ጥቁር ቀይ መጎናጸፊያ ለብሳ ከኢየሱስ ጋር ያሳያል። በሥዕሉ ዙሪያ በወርቃማ፣ በብርማ እና በሰማያዊ ቀለማት የተዋቡ የጌጣጌጥ ቅጦች ተቀርፀውበታል። የበስተጀርባው ክፍል እና አክሊለ ብርሃኑ በረቀቁ የጂኦሜትሪክ እና የአበባ ቅርጾች ያጌጡ ናቸው።





Reviews
There are no reviews yet.