Description
This rectangular bag is designed with a textured white finish and an adjustable shoulder strap for comfortable carrying. The front is adorned with a detailed, ornate gold cross embroidery enclosed in a matching gold border. It is suitable for carrying prayer books and personal items to church services
ይህ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ነጭ ቦርሳ ለቤተክርስቲያን መሄጃ የሚሆን ሲሆን፣ የጸሎት መጽሐፍትንና የግል ዕቃዎችን ለመያዝ ያገለግላል። በፊተኛው ገጽ ላይ በወርቃማ ክር በጥራት የተጠለፈ ማራኪ መስቀልና በዙሪያው የወርቅ መስመር አለው። ማስተካከያ ያለው ረጅም ማሰሪያ ስላለው በትከሻ ላይ ለማንገት ምቹ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.