Description
This prayer book features a cover illustration of the Holy Virgin Mary with the Child Jesus, flanked by angels and saints. It contains prayers compiled in Ge’ez, Tigrinya, and English, making it suitable for daily personal devotion. The book is compiled by Megabe Mistir Amanuel Mengisteab and was published in 2022.
ይህ መጽሐፈ ጸሎት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከወዳጅ ልጇ ጋር ያለባትን ሥዕለ አድኅኖ በሽፋኑ ላይ የያዘ ነው። ጸሎቶቹ በግዕዝ፣ በትግርኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች የተዘጋጁ በመሆናቸው ለግል ጸሎት ምቹ ነው። በመጋቤ ምስጢር አማኑኤል መንግሥተአብ ተዘጋጅቶ በ፳፻፲፬ ዓ.ም የታተመ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.