Description
This vertical hanging icon features a depiction of Saint Mary with the inscription “ወላዲተ አምላክ” written at the top. The image is bordered by a deep red stitched fabric at the top and bottom, with a detailed floral pattern running along the lower edge of the portrait. It is designed for hanging on a wall in a home or prayer space.
ይህ ቀጥ ያለ ተንጠልጣይ ስዕለ አድኖ በላዩ ላይ “ወላዲተ አምላክ” የሚል ጽሑፍ ያለበት የቅድስት ድንግል ማርያም ምስል ነው። በምስሉ ግርጌ ላይ ያጌጠ የአበባ ዘይቤ ያለው ሲሆን፥ ከላይና ከታች ደግሞ በደማቅ ቀይ ጨርቅ የተከበበ ነው። በቤትዎ የጸሎት ቦታ ወይም ግድግዳ ላይ ለመስቀል ምቹ ሆኖ የተዘጋጀ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.