Description
This rectangular icon depicts Jesus Christ in a traditional blessing pose, holding an open book with Cyrillic script. The image features a golden halo and is framed by an ornate border decorated with colorful floral and scrollwork patterns. It is suitable for a home prayer corner or as a thoughtful spiritual gift.
ይህ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ሥዕለ አድኖ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በባረኮት እጁን ዘርግቶና ክፍት መጽሐፍ ይዞ ያሳያል። በሥዕሉ ዙሪያ በቀለማት ያሸበረቁ የአበባና የቅጠል ቅርጾች ያሉት ውብ የወርቅ ቀለም ማዕቀፍ ይታያል። ለቤት ጸሎት ቦታ የሚሆን ወይም ለወዳጅ ዘመድ የሚሰጥ መንፈሳዊ ስጦታ ነው።




Reviews
There are no reviews yet.