Description
This flat, contoured plaque features a classic depiction of the Holy Mother in a star-patterned blue mantle holding the Christ Child. The icon is cut to follow the outline of the figures and includes a small base tab at the bottom. It is suitable for display on a shelf, desk, or home altar.
ይህ በቅርጽ የተቆረጠ ጠፍጣፋ ስዕለ አድኖ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በከዋክብት የተሸለመ ሰማያዊ መጎናጸፊያ ለብሳ ሕፃኑን ክርስቶስን አቅፋ ያሳያል። ስዕሉ በምስሉ ቅርጽ መሰረት የተቆረጠ ሲሆን በታችኛው ክፍል ላይ ለመቆሚያ የሚሆን ትንሽ ክፍል አለው። በቤት ውስጥ በጠረጴዛ ለማስቀመጥ ምቹ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.