Description
This small rectangular icon depicts the Holy Mother and Child with golden halos against a soft blue background. The image is set within a silver-colored metallic frame featuring detailed embossed floral scrollwork. A small black stand is visible at the base, making it suitable for display on a table, shelf, or home altar.
ይህ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ሥዕለ አድኖ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከሕፃኑ ኢየሱስ ጋር በሰማያዊ መደብ ላይ ያሳያል። ሥዕሉ ውብ የአበባ ቅርጽ ባለው የብር ቀለም ማዕቀፍ የተከበበ ነው። በቤትዎ ወይም በጸሎት ቦታዎ ላይ ለማስቀመጥ እንዲያመች በጀርባው አነስተኛ መቆሚያ አለው።





Reviews
There are no reviews yet.