Description
This wall-hanging plaque is shaped like a cross with a smooth, light blue background. The central image depicts Jesus Christ wearing the crown of thorns and carrying the wooden cross on His shoulder. It includes a small pre-drilled hole at the top for easy hanging in your home or prayer corner.
ይህ በቤትዎ ወይም በጸሎት ቦታዎ ለመስቀል የሚሆን ስዕለ አድህኖ የመስቀል ቅርጽ ያለው ሆኖ በላዩ ላይ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ስዕል ይዟል። በስዕሉ ላይ ጌታችን የእሾህ አክሊል ደፍቶና መስቀል ተሸክሞ ይታያል። ከላይ ለመስቀል የሚሆን ቀዳዳ የተዘጋጀለት ሲሆን፣ ለቤትዎ በረከት ወይም ለወዳጅ ዘመድ በረከት የሚሆን ስጦታ ነው።





Reviews
There are no reviews yet.