Description
ለተወደዱ ቤተሰቦችዎ፣ ጓደኞችዎ ወይም ለልዩ በዓላት የሚሆን ፍጹም መንፈሳዊ ስጦታ! ይህ ውብ ፓኬጅ የሚከተሉትን የቅዱስ እቃዎች አካቷል፡
ነጭ ውብ መጽሐፍ ቅዱስ፦ በወርቃማ መስቀል እና ጽሁፍ ያጌጠ፣ ማራኪ ነጭ ከቨር ያለው ጥራት ያለው መጽሐፍ ቅዱስ።
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እና የልጇ የኢየሱስ ክርስቶስ ስዕል አድኖ (Icon)፦ በብር እና በወርቅ ከለር ጥበብ ያጌጠ፣ ከእንጨት ማዕቀፍ ጋር የተሰራ ውብና ታላቅ በረከት ያለው የሰም እና ወርቅ ስዕል አድኖ።
ለሰርግ፣ ለልደት፣ ለምረቃ ወይም ለእድገት የሚሆን ትርጉም ያለው እና ቤትን በበረከት የሚሞላ ውብ ስጦታ።
Exquisite Spiritual Gift Package
A perfect and meaningful gift for your loved ones, special occasions, or spiritual milestones! This elegant package includes:
Elegant White Holy Bible: A premium white-covered Bible beautifully adorned with a golden cross and sacred lettering.
St. Mary & Baby Jesus Icon: A stunning, intricately crafted religious icon framed in rich wood with silver and gold detailing, radiating grace and blessings.
An ideal, heartfelt gift for weddings, birthdays, graduations, or housewarmings to bring peace and spiritual warmth to any home.





Reviews
There are no reviews yet.