Description
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሥዕለ አድኖ (12×24 ሴ.ሜ): ውብና ማረፊያ የሆነ ንድፍ ያለው፣ ለቤት ወይም ለቢሮ ማጌጫና ለበረከት የሚሆን።
የእንጨት መዝሙረ ዳዊት (የጸሎት መጽሐፍ): በጥበብ ከተቀረጸ እንጨት የተሰራ፣ የሐበሻ መስቀል ቅርፅና ውብ የቬልቬት ሽፋን ያለው።
የመስቀል ቁልፍ መያዣ (Keychain): በወርቃማ ቀለምና በቀይ አሰራር ያጌጠ ውብ የቁልፍ መያዣ። St. Mary’s Icon (12×24 cm): A beautifully designed icon for home or office decor and blessings.
Wooden Mazmura Dawit (Book of Psalms): Crafted from carved wood featuring a traditional cross design and elegant red interior.
Cross Keychain: An elegant gold and red accented keychain.




Reviews
There are no reviews yet.