Description
ነጭ የመጽሐፍ ቅዱስ መያዣ ቦርሳ፦ በወርቃማ መስቀልና በባህላዊ የጥልፍ ጥበብ ያጌጠ፣ መጽሐፍ ቅዱስንና የጸሎት መጻሕፍትን በጥንቃቄ ለመያዝ የሚሆን ውብ ቦርሳ።
መንፈሳዊ መጽሐፍ («ቤተ ክርስቲያን ዘኢትዮጵያ»)፦ የሦስት ሺህ ዓመት ታሪክ፣ አስተዋፅኦ እና አስተምህሮን የያዘ ጠቃሚ መንፈሳዊ መጽሐፍ።
የመስቀል ቁልፍ መያዣ (Keychain)፦ በወርቃማ ቀለም ያጌጠ ውብ የመስቀል ቁልፍ መያዣ። White Bible Carrier Bag: Beautifully crafted white bag adorned with a golden cross and traditional embroidery, perfect for safely carrying your Bible and prayer books.
Spiritual Book (“Church of Ethiopia”): An enriching spiritual book covering three thousand years of history, contributions, and teachings.
Gold Cross Keychain: An elegantly designed gold-toned cross keychain.






Reviews
There are no reviews yet.