Description
This elegant standing cross is crafted from gold-colored metal with a rich dark blue enamel inlay. The central figure of Jesus Christ is set against a white cross and radiant golden rays. Each of the four trefoil ends is adorned with a sparkling clear stone, and the entire piece rests on a decorative three-legged golden base.
ይህ በወርቅ ቀለም የተሠራ የጠረጴዛ ላይ ስቅለት መስቀል በውስጡ ጥቁር ሰማያዊ ቀለም የተቀባ ነው። በደማቅ ወርቃማ ጨረሮች መካከል የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ምስል በነጭ መስቀል ላይ ይታያል። አራቱ ጫፎች በደማቅ የከበሩ ድንጋዮች ያጌጡ ሲሆን መስቀሉ በባለ ሶስት እግር የወርቅ ቀለም ማቆሚያ ላይ ቆሞ ይገኛል።






Reviews
There are no reviews yet.