Description
This diptych icon consists of two hinged wooden panels decorated with traditional Ethiopian religious paintings. The left panel depicts the Virgin Mary holding the Infant Jesus alongside another figure, while the right panel depicts three holy figures. Bright borders in red, green, and yellow frame each scene, making it a beautiful piece for personal devotion.
በአማርኛ
ይህ ባለ ሁለት ተከፋች ስዕለ አድኖ በባህላዊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ስዕል ጥበብ በእንጨት ላይ የተዘጋጀ ነው። በግራ በኩል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሕፃኑ ኢየሱስ ጋር፣ በቀኝ በኩል ደግሞ ሦስት ቅዱሳን ምስሎችን የሚያሳዩ ስዕላት በደማቅ ቀለማት ተስለውበታል። ለመፅሀፍ ቅዱስ ማንበቢያ የሚሆን ነው ለቤት ጸሎት ቦታ የሚሆን ውብ መንፈሳዊ ጥበብ ነው።




Reviews
There are no reviews yet.