Description
This hanging scroll icon features the Holy Virgin Mary holding the Infant Jesus, with angels depicted above them. The central image is detailed with gold patterns and bordered by a rich red fabric with stitched edges. A decorative floral band accents the bottom of the illustration, creating a serene piece for home prayer spaces.
ይህ ተንጠልጣይ ስዕለ አድህኖ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከወዳጅ ልጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር እንዲሁም በላዩ ላይ ቅዱሳን መላእክትን ያሳያል። ስዕሉ በወርቃማ መደብ ላይ የተሳለ ሲሆን በጠርዙ ላይ በሚያምር ቀይ ጨርቅ ተከቧል። ለጸሎት ቦታ ወይም ለቤት ማስጌጫ የሚሆን መንፈሳዊ በረከት የሚያድል ነው።





Reviews
There are no reviews yet.