Description
This vertical wall scroll features a printed depiction of Saint Mary standing on clouds with outstretched hands, framed by a deep red fabric border. The Amharic inscription ‘ኪዳነ ምሕረት’ is printed in the upper right corner. A decorative floral band adorns the bottom of the scroll, which is finished with gold-colored stitching along the edges.
ይህ በግድግዳ ላይ የሚሰቀል የጨርቅ ስዕለ አድኖ ኪዳነ ምሕረት። በምስሉ ላይ ‘ኪዳነ ምሕረት’ የሚል ጽሑፍ በግልጽ የሚታይ ሲሆን፣ ዙሪያው በደማቅ ቀይ ጨርቅና በወርቃማ ክር ስፌት ያጌጠ ነው። በታችኛው ክፍል ላይ ደግሞ ውብ የአበባ ቅርጽ ያለው ጌጣጌጥ ተደርጎበታል።





Reviews
There are no reviews yet.