Description
This hanging scroll features a depiction of the Crucifixion, showing Jesus Christ on the cross with Saint Mary, Saint John, and Saint Mary Magdalene at His feet. The central image is set against a deep red fabric background with gold borders. A decorative floral pattern adorns the lower section of the scroll, making it suitable for a home prayer space.
ይህ በግድግዳ ላይ የሚሰቀል ሥዕለ አድኖ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተሰቀለበት ጊዜ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ቅዱስ ዮሐንስ እና ቅድስት ማርያም መግደላዊት በእግረ መስቀሉ ስር የነበሩበትን ቅዱስ ታሪክ ያሳያል። ሥዕሉ በወርቃማ ጥልፍና በደማቅ ቀይ ጨርቅ የተከበበ ሲሆን በታችኛው ክፍል ላይ ያማረ የአበባ ዲዛይን አለው። ለጸሎት ማዕዘን የሚሆን መንፈሳዊ በረከት ነው።





Reviews
There are no reviews yet.